announcement

  • ቀን፡-22/11/2018ዓ.ም

    በኢትዮጲያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ክፍት የአካዳሚክ የሥራ መደብ ማስታወቂያ በኢትዮጲያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች ባለው የሙያ መስክ የተቀመጠውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾችን በመምህርነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ Educational Type Educational level Required skills Work experience Number Teaching English as a foreign Language (TEFL) Masters and HDP (Higher diploma Program), and above High English proficiency (grammar,…