ቀን፡-22/11/2018ዓ.ም
በኢትዮጲያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ
ክፍት የአካዳሚክ የሥራ መደብ ማስታወቂያ
በኢትዮጲያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች ባለው የሙያ መስክ የተቀመጠውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾችን በመምህርነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
| Educational Type | Educational level | Required skills | Work experience | Number |
| Teaching English as a foreign Language (TEFL) | Masters and HDP (Higher diploma Program), and above | High English proficiency (grammar, vocabulary, pronunciation) Teaching skills (lesson planning, classroom management, assessment) Knowledge of TEFL methodologies (communicative, task-based approaches) Strong communication and interpersonal skills Basic digital skills for online/blended teaching Teaching skills | 2 years teaching in higher education | 08 |
አመልካቾች ሟሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታ፡-
- ማንኛውም ተወዳዳሪ ትምህርቱን/ቷን ከአገር ውጭ የተማረ/ች አመልካች ከኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተሰጠን የአቻ ግመታ ማረጋገጫ አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በስራ መደቡ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማስተማር ስራዎች ላይ የተሳተፈ/ች ከሰራበት ተቋም ማረጋገጫ ማቅረብ ይገባቸዋል፡፡
- በስራ መደቡ የሚወዳደሩ አመልካቾች በአገራችን ኢትዮጲያ ባሉት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወይም አቻ ግመታ በተሰጠው በውጭ አገር ትምህርት ተቋማት በመደበኛ ፕሮግራም ትምህርታቸውን የተከታተሉ መሆን አለባቸው፤
- ለወንዶች የሁለተኛ ድግሪ (MA/MSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.50 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ (BA/BSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.00 እና ከዚያ በላይ፤
- ለሴቶች የሁለተኛ ድግሪ (MA/MSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.35 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ (BA/BSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 2.75 እና ከዚያ በላይ፤
- ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አከባቢ ነባር ብሔረሰብ ተወላጆች የሁለተኛ ድግሪ (MA/MSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.15 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ (BA/BSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 2.50 እና ከዚያ በላይ፤
- የመመረቂያ ጽሑፍ (Thesis) ውጤታቸው B+ or Very Good or Equivalent as approved by FDRE ETA
- ዕድሜ ከ45 በላይ ያልሆነ/ች፤
- ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ቅድመ-ግምገማን ላለፉ አመልካቾች በስልክ ቁጥራቸው ወይም በቴሌግራም አድራሻቸው ይገለጽላቸዋል፤
- ደመወዝ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል፤
- የቤት አበል ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን በተፈቀደው መሠረት ይሆናል፤
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
- አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ዝግጅት የሚገልፅ (Letter of Application) CV እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ከወንጀል ነፃ ስለመሆናቸው ከአቅራቢያ ከሚኖር ከፖሊስ ጣቢያ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡00 በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
- የስራ ቦታ ሠንዳፋ ሆኖ አዲስ አበባ ለሚኖሩት ዩኒቨርሲቲው ሰርቪስ ያመቻቻል/ያቀርባል፤
- አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ በማመልከቻው ላይ መጥቀስ ይኖርባቸዋል፤
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ(ሠንዳፋ) አስተዳደር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ሲቪል አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር-108 የቢሮ ስልክ 0116735536 ሆኖ በአካል መቅረብ የማትችሉ በቴሌግራም Tamene Terefe ስልክ ቁጥር 0916127381 እና Etetu Taye ስልክ ቁጥር 0933014705 EPU 2018 የመምህራን ቅጥር ግሩፕ ላይ ወይም በlink https://t.me/+lzBh2jeQT242N2E8 መረጃችሁን መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ
ቀን፡-22/11/2018ዓ.ም
በኢትዮጲያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ
ክፍት የአካዳሚክ ሙያተኞች የሥራ መደብ ማስታወቂያ
በኢትዮጲያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የሙያ መስኮች የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾችን በመምህርነት በዝውውርና በቅጥር አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል፡፡
| Educational Type | Educational level | Required skills | Work experience | Number |
| Teaching English as a foreign Language (TEFL) | Masters and HDP (Higher diploma Program), and above | High English proficiency (grammar, vocabulary, pronunciation) Teaching skills (lesson planning, classroom management, assessment) Knowledge of TEFL methodologies (communicative, task-based approaches) Strong communication and interpersonal skills Basic digital skills for online/blended teaching Teaching skills | 2 years teaching in higher education | 05 |
| Software Engineering | Master’s degree, and above | Knowledge of software development methodologies (Agile, Scrum) Understanding of data structures and algorithms Problem-solving and analytical thinking Familiarity with databases, APIs, and version control (e.g., Git) Degree in Software Engineering/Computer Science and relevant experienceTeaching skills | 2 years teaching in higher education, or software development experience | 02 |
| Computer Programming | Master’s degree, and above | Proficiency in programming languages (e.g., Python, Java, C++) Understanding algorithms, data structures, and logic Ability to write, test, and debug code Familiarity with development tools and version control (e.g., Git) Problem-solving and analytical thinking skills Relevant training, certification, or degree in computer science/programmingTeaching skills | 2 years, and above teaching in higher education, Or practical Computer Programming | 02 |
| Medical Laboratory | Master’s degree, and above | Knowledge of laboratory techniques (hematology, microbiology, biochemistry) Skill in operating and maintaining lab equipment Accuracy and attention to detail in testing and reporting Understanding safety procedures and quality control standards Ability to analyze and interpret laboratory results Relevant degree/diploma and professional certification/licenseTeaching skills | 2 years, and above teaching in higher education, | 02 |
| Physics | Assistance professor with PhD | Strong understanding of core physics concepts (mechanics, electromagnetism, thermodynamics) Mathematical skills for modeling and problem-solving Ability to conduct experiments and analyze data Knowledge of laboratory equipment and safety procedures Critical thinking and analytical skills Relevant degree in Physics or related fieldTeaching skills | 2 years teaching in higher education, | 01 |
| Crime investigation (Terrorism, economic, and/financial investigation | Master’s degree, and above | Knowledge of criminal investigation methods (terrorism, financial/economic crimes) Skills in intelligence gathering, evidence collection, and interviewing Ability to analyze financial records, transactions, and crime patterns Understanding of legal frameworks, procedures, and human rights standards Proficiency in digital forensics and use of investigative technologies Relevant training/degree in criminology, law enforcement, or forensic investigationTeaching skills | 2 years, and above | 01 |
| Pharmacology | Master’s degree, and above | Strong knowledge of pharmacology (drug actions, interactions, pharmacokinetics/dynamics) Ability to analyze drug effects, safety, and efficacy Laboratory and research skills (drug testing, clinical data interpretation) Understanding of regulations, ethics, and clinical trial processes Attention to detail and critical thinking in medication use Relevant degree in pharmacology, pharmacy, or related fieldTeaching skills | 2 years, and above | 01 |
| Pharmaceutics / social pharmacy | Master’s degree, and above | Knowledge of pharmaceutics (drug formulation, dosage forms, drug delivery systems) Or, social pharmacy (patient behavior, public health, medication use) Understanding of pharmacokinetics, drug stability, and manufacturing processes Ability to apply patient-centered care and health promotion principles Familiarity with regulatory, ethical, and pharmaceutical policy frameworks Relevant degree in pharmacy/pharmaceutical sciences and professional licensureTeaching skills | 2 years, and above | 01 |
| Hematology | Master’s degree, and above | Strong knowledge of hematology principles (blood cells, coagulation, and disorders) Skill in performing and analyzing laboratory tests (CBC, blood smears, coagulation profiles) Proficiency with hematology instruments and diagnostic equipment Understanding of quality control and laboratory safety procedures Ability to interpret and report hematological results accurately Hematology and professional certification | 2 years, and above | 01 |
| Medical Microbiology | Master’s degree, and above | Strong knowledge of microbiology (bacteria, viruses, fungi, parasites) Skills in culturing, identifying, and analyzing microorganisms Proficiency with laboratory techniques and diagnostic equipment Understanding of infection control, biosafety, and quality assurance Ability to interpret lab results and support clinical decision-making Microbiology and professional certificationTeaching skills | 2 years, and above | 01 |
| Clinical Chemistry /parasitology | Master’s degree, and above | Strong knowledge of clinical chemistry (blood/urine analysis, enzymes, electrolytes) and parasitology (parasite identification, life cycles, and diagnosis) Proficiency in laboratory techniques, diagnostic instruments, and sample handling Ability to analyze, interpret, and report accurate test results Understanding of quality control, laboratory safety, and infection prevention Skills in research, problem-solving, and critical thinking Clinical chemistry, or parasitology with professional certificationTeaching skills | 2 years, and above | 01 |
| Information Technology/Website designer | Master’s degree, and above | Proficiency in programming languages and web technologies (HTML, CSS, JavaScript, PHP) Skills in website design, development, and user experience (UI/UX) Knowledge of databases, content management systems (CMS), and web hosting Ability to test, debug, and optimize websites for performance and responsiveness Understanding of cybersecurity, SEO, and web accessibility standards Relevant degree, certification, or experience in IT, web development, or related fieldTeaching skills | 2 years, and above | 01 |
አመልካቾች ሟሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታ፡-
- ማንኛውም ተወዳዳሪ ትምህርቱን/ቷን ከአገር ውጭ የተማረ/ች አመልካች ከኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተሰጠን የአቻ ግመታ ማረጋገጫ አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በሁሉም የስራ መደቦች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማስተማርና በምርምር ስራዎች ላይ የተሳተፈ/ች ከሰራበት ተቋም ማረጋገጫ ማቅረብ ይገባቸዋል፡፡
- በሁሉም የስራ መደቦች የሚወዳደሩ አመልካቾች በአገራችን ኢትዮጲያ ባሉት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወይም አቻ ግመታ በተሰጠው በውጭ አገር ትምህርት ተቋማት በመደበኛ ፕሮግራም ትምህርታቸውን የተከታተሉ መሆን አለባቸው፤
- በረዳት ፕሮፌሰርነት ለመቀጠር ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
ከዚህ በታች በተ.ቁ.5 በሌክቸረርነት ለመወዳደር የተቀመጡ መስፈርቶች እንዳለ ሆኖ
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም የ3ኛ ድግሪ (PhD) የተመረቀ/ች፤
- የመመረቂያ ጽሑፍ ውጤት Good ወይንም ስልጣን በተሰጠው አካል የተወሰነ ተመጣጣኝ ውጤት ያስመዘገበ/ች፤
- ዕድሜ ከ50 ዓመት በላይ ያልሆነ/ች፤
- በሌክቸረርነት ለመቀጠር አመልካቾች፡-
- ለወንዶች የሁለተኛ ድግሪ (MA/MSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.50 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ (BA/BSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.00 እና ከዚያ በላይ፤
- ለሴቶች የሁለተኛ ድግሪ (MA/MSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.35 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ (BA/BSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 2.75 እና ከዚያ በላይ፤
- ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አከባቢ ነባር ብሔረሰብ ተወላጆች የሁለተኛ ድግሪ (MA/MSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.15 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ (BA/BSC) አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 2.50 እና ከዚያ በላይ፤
- የመመረቂያ ጽሑፍ (Thesis) ውጤታቸው B+ or Very Good or Equivalent as approved by FDRE ETA
- ዕድሜ ከ45 በላይ ያልሆነ/ች፤
- ከሚሰሩበት ተቋም ወይም መ/ቤት መልቀቂያ ማቅረብ የሚችል፤
- ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ቅድመ-ግምገማን ላለፉ አመልካቾች በስልክ ቁጥራቸው ወይም በቴሌግራም አድራሻቸው ይገለጽላቸዋል፤
- ደመወዝ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል፤
- የቤት አበል ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን በተፈቀደው መሠረት ይሆናል፤
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
- አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ዝግጅት የሚገልፅ (Letter of Application) እና CV እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ከወንጀል ነፃ ስለመሆናቸው ከአቅራቢያ ከሚኖር ከፖሊስ ጣቢያ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡00 በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
- የስራ ቦታ ሠንዳፋ ሆኖ አዲስ አበባ ለሚኖሩት ዩኒቨርሲቲው ሰርቪስ ያመቻቻል/ያቀርባል፤
- አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ በማመልከቻው ላይ መጥቀስ ይኖርባቸዋል፤
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ(ሠንዳፋ) አስተዳደር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ሲቪል አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር-108 የቢሮ ስልክ 0116735536 ሆኖ በአካል መቅረብ የማትችሉ በቴሌግራም Tamene Terefe ስልክ ቁጥር 0916127381 እና Etetu Taye ስልክ ቁጥር 0933014705 EPU 2018 የመምህራን ቅጥር ግሩፕ ላይ ወይም በlink https://t.me/+lzBh2jeQT242N2E8 መረጃችሁን መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ
